selam beteseb አንድ ጥያቄ ነበረኝ የሆነ ጋደኛዬ ነዉ የሆነ Hiv ያለበት ልጅ አንድ ላይ እየኖሩ 7ወር ይሆናል አጋጣሚ ተጠቅሞበት የወደቀ ምላጭ እግሩ ቆርጦት ደማ እና እና ከሁለት ወር በኋላ ሳል,ድካም እና ተቅማጥ ነበረብኝ አለኝ ባለፈው ሲነግረኝ Hiv testአርግ ብዬዉ2ግዜ የለብህም አሉት ግን already 6ወር አካባቢ ነበር ከተፈጠረ እና አሁን ሰዉነቴ ያቃጥለኛል,ድካም,ሆዴ ጨጋራዬ እያመመኝ ነዉ አለኝ..እነሱ አላወቁትም Hiv ይዞኛል እራሴ ላጠፋ ነዉ ብሎ አያስጨነቀኝ ነዉ ..እኔ ምለዉ hiv በ6ወሩ አይታወቅም እንዴ please ዶክተር ,የጤና ባለሙያዎች እንዴት ላርገዉ ተጨንቆ አስጨነቀኝ??
Jul 24, 2022ጭንቀቱ ነው ተቅማጥ የለቀቀበት ተረጋጋ በይው
Jul 24, 2022