PeachKoala96148
#health
ሰላም ቤተሰቦች....የኪንታሮት መድሀኒት ባህላዊም ሆነ ዘመናዊ መድሀኒት አስቸኳይ ነው እባካችሁ🙏....ለአዋቂ ሰው መቀመጫ አካባቢ ነው የወጣው
Jul 23, 20225 engagements
ሰላም ቤተሰቦች....የኪንታሮት መድሀኒት ባህላዊም ሆነ ዘመናዊ መድሀኒት አስቸኳይ ነው እባካችሁ🙏....ለአዋቂ ሰው መቀመጫ አካባቢ ነው የወጣው
Jul 23, 2022Bro the main treatment of hemorrhoids (ኪንታሮት) is eating fiber containing diets (እንደ ሙዝ፣ ብርቱካን፣ ሱፍ) , properly cleaning it with water and waiting (invasive yehone bahlawi hikmna infection lifetr slemichil tetenkek.). If it gets worse go to a health center.
Jul 24, 2022ለ hemeroid የባህል መድሃኒት በፍፁም አይመከርም. እባክህን በአፋጣኝ አቅራቢያህ ወዳለ የህክምና ተቋም ሂድ. የሚቀቡ መድሃኒቶች ይሠጡሀል
Jul 24, 2022ህክምና ብትሄዱ ባይ ነኝ ስር ከመስደዱ በፊት 1ደቂቃ ዋጋ አላት b/c there are alot of drugs to treat this condition before it get worse got health center
Jul 24, 2022ቁልቋል ካገኘህ ስትቆርጠው ውስጡ ነጭ ፈሳሽ ነገር አለ እሱን መቀባት ። ካላገኘህ ግን ቤተክርስቲያን በር ላይ እጣን የሚሸጡ ሰዎች ጋር ድኚ የሚባል ቢጫ እጣን አለ እሱን ፈጭተህ በቫዝሊን ቀላቅለህ መቀባት
Jul 24, 2022😂😂😂
Jul 24, 2022