ሰዎች ብዙ ጊዜ ብዙ የተለያዩ መጥፎ ሀሳቦችን እያሰብኩ ተቸግሬያለው ከራሴ ጋር ሳወራ ውስጤ መጥፎ ነገር ብቻ ነው ሚነግረኝ እና ከዚህ ነገር እንዴት ልገላገል እችላለው? መጥፎ ነገሮችን ሳስብ ወደ ጥሩ ነገሮች እንዳስብ ምን ላድርግ ወይም ምን ላስብ??
Sep 24, 2020Sitting idle is the main reason. If you are not doing anything and just sitting all day then your mind will be flooded by many negative ideas. Or it might just be Obsessive Compulsive Disorder (OCD) Either way - Do not grasp; do not take ownership of your thought. - Make peace with your mind. - Neither reject your thoughts nor accept them
Sep 24, 2020