#business
Hey sewoch selamchu yebzalghn ሞባይል ጥገና ለመክፈት ፈልጌ ነበር እና ዩሚያስፈልጉኝ ማቴሪያሎች ምን ምንድናቸው ? እኔ ኮምፒውተር እና ሞባይል ጥገናውን ልማር ነው እና ከትንሽ ጊዜ ቡኃላ ለመክፈት ነው ያሰብኩት እና የእቃዋቹን ዋጋ እና ስጅእም የግድ የሚያስፈልጉኝ እቃዋቹ የትኞቹ ናቸው ? ከነ ዋጋቸው ምታቁት ነገር ካለ??
Jul 23, 20223 engagements