Guys ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ፤ የሀይስኩል ተማሪ ነኝ እና ከtext book እና extreme መጽሀፍ ብዙ ሰው text አንብብ ይለኛል እኔ ግን ሚመቸኝ እና ማንበብ የማበዛው extreme ነው ምክንያቱም ደግሞ ብዙ example እና በቶሎ ለመያዝ ስለሚመች። እባካችሁ if I'm doing the wrong thing ምከሩኝ፤ ብዙ ልምዱ ያላችሁ ደግሞ የቱን ባነብ ነው የተሻለ ሚሆነው?? ቢቻላችሁ አብራሩልኝ፤ አመሰግናለሁ🙏
Jul 22, 2022ሚኒስትሪም ማትሪክም (ቀርቷል) ኢንተራንስም ከ መማሪያ መፅሐፉ እንጂ ከኢክስትሪም አይመጣም። ልብ በል አደራ! ኤክስትሪም ደግሞ ባለጌ መፅሐፍ ነው። ከሌሎች ጋይዶች ሲሰርቅ፣ መፅሀፉ ላይ የስህተት ብዛቱ ነፍ ነው። የሚገባህ መማሪያ መፅሐፉን በደንብ አንብበኀው ከሆነ፣ ፈተናውን ስትፈተን ወይም ፈተናውን ስትወድቅ ነው። እኔ ኤክስትሪምን በትንሹ ነው ያነበብኩት። (እሱም ይፀፅተኛል) መፅሐፉ ላይ ነበር ትኩረቴ። የመጀመሪያ አረፍተ ነገር ላይ የፃፍኩትን መቼም አትርሳ።
Jul 23, 2022