#business
Hey Guys ✋ እንዴት ናቹህ አንድ ነገር እንድታማክሩኝ ነበር ከአንድ ጓደኛዬ ጋ በጋራ ስራ መስራት ጀምረን ነበር ነገር ግን አሁን ምን ተፈጠረ እሱ ስራ ላይ ሲበዛ Lazy ሆነ በቃ እኔ ሱቅ ከሌለሁ ተሯሩጦ አይሰራም ስልኩ ላይ ማፍጠጥ ነው እኔ ብቻ ሆንኩ ምሯሯጠው እና በጣም ደብሮኛል እና ይሄንን ችግር እንዴት አድርገን እንደምንፈታው እንድታማክሩኝ ነበር።
Jul 22, 20223 engagements