እስኪ ጠንካራነት ማለት ምንድነው? በግል ህይወትም፡ በፍቅር ግንኙነትም በቤተሰብ ብቻ በሁሉም ነገር 1 ሰው ደካማ አይደለም ጠንካራ ነው ሚባለው ምን አይነት ማንነት ሲኖረው ነው?
Jul 22, 2022ጠንካራ ማንነት ያለው ሰው ካየሽ በቃ ህይወት የገባው ብዙ ነገሮችን ያለፈ በቃ አይታለፍም የሚባሉ ቀኖችን በጥንካሬው ያለፈ ከጨለመ ቡኃላ እንደሚነጋ ያመነ ሰው ማለት ነው ያ ጠንካራ ነው ሚባለው በርግጥ ሁሉም ሰው ወደዚች ምድር ሲመጣ የራሱ የሆነ ፈተና ይዞ ይመጣል እና በቃ ከድክመቱ በላይ የሆነ ሰው ሁሉ ጠንካራ ነው ምክንያቱም የራሱን የውስጥ ጦርነት አሸንፏል በቃ የውስጡን አለም ያሸነፈ የውጪውን ማሸነፍ አይከብደውም ጠንካራ ሚባለው ያ ነው
Jul 23, 2022