Anonymized116
#business
ሰላም፣ እንዴት ናችሁ? በመጀመሪያ እንደዚ የምንወያይበት ምንጠይቅበት platform ላዘጋጁልን እና የሚችሉትን መልስ ሳይታክቱ የሚመልሱልንን ልጆች እያመሰገንኩ። ትንሽየ ህትመት ቤት የመክፈት ሀሳቡ አለኝና፤ በጣም ያስፈልጋል የምትሉትን እቃ ከነዋጋው ጠቁሙኝ ? አመሰግናለው!
Jul 22, 20221 engagements
ሰላም፣ እንዴት ናችሁ? በመጀመሪያ እንደዚ የምንወያይበት ምንጠይቅበት platform ላዘጋጁልን እና የሚችሉትን መልስ ሳይታክቱ የሚመልሱልንን ልጆች እያመሰገንኩ። ትንሽየ ህትመት ቤት የመክፈት ሀሳቡ አለኝና፤ በጣም ያስፈልጋል የምትሉትን እቃ ከነዋጋው ጠቁሙኝ ? አመሰግናለው!
Jul 22, 2022Hitmat bet malt banner minamn mestrt, tichert lay matem nw
Jul 22, 2022