Yemwedew lej ale ena esum endmiwedgn yengregnal gen mnm gize aystegnm besefiw engengn selw aymchgnm yelgnal gen mnm sera yelwm beselk nw mata mnwerw senwra enkuan hulem end techekachkn nw andm ken bsereat alwrnm kane meleyt teflglh ende selw mndnw selmleyayt metwriw belo wedne yazoral mn end madrg gera gebgn esti ye ewnt endmiwedgn bemn lewek ene befkr megodat selmalflg tolo lerekew felglw maywedgn kehone
Jul 22, 2022ስራ ከሌለው ገንዘብ ከየት ያመጣል ? ወንድ ልጅ ነው ሴትን ልጅ ለማግኘት ቢያንስ ሻይ የሚጠጣበት ገንዘብ እንደሚያስፈልገው ያውቃል ሊያደርግልሽ የሚፈልገው ብዙ ነገር እያለ ስራ ማጣቱ ገንዘብ እንዲያጣ ገንዘብ ማጣቱ አንቺን እንዳያገኝ ምክንያት እየሆነው ነው። አንቺ እሱን ማግኘት ብቻ ትፈልጊ ይሆናል እሱ ግን ያንን አያስብም። ችግሩን ተረጂው በዚኽ መልክ። ፀባችኹ ምክንያቱ ምን አልባትም አንቺ ልታገኚው እየፈለግሽ ሳታገኚው ስለቀረሽ እሱም ሳንቲም በማጣቱ ምክንያት እየደረደረ ካንቺ መራቁ "ነገር ከውስጥ አለና በንግግር መሀል አለመግባባት ሊፈጠር ይችላል። ይወደኛል አይወደኝም የሚለውን ግን የምታውቂው በሂደት ነው።
Jul 22, 2022