Ene mlew ye protestantoch melkam wetat Orthodoxn kalankuasheshe yerasun ngr mesbek aychilm ende? Weyns mesdebna mankuashesh nw srachew
Jul 22, 2022ምን እንዳሉ አልሰማውም በርግጥ። ነገር ግን እንደሚያንቄሽሹ እርግጠኛ ነኝ በዚኽ ቻናል እንኳ በኦርቶዶክሳዊያን ጥያቄ ላይ ገብተው እንዴት እንደሚሆኑ እየተመለከትን በመሆኑ። ጌታቸው ማን እንደሆነ አንደበታቸው እየገለጠ እንደሆነ ማን አስተዋለ።
Jul 22, 2022