HYPERSTICK307.5
#other
ሰላም ቤተሰቦች እስኪ ስለ Law የምታቁ አንድን ልዩ ሀይል መምታት ማለት ጥፋቱ የሱ ሁኖ ማለት ነው constitution ላይ ምን ይላል
Jul 22, 202211 engagements
ሰላም ቤተሰቦች እስኪ ስለ Law የምታቁ አንድን ልዩ ሀይል መምታት ማለት ጥፋቱ የሱ ሁኖ ማለት ነው constitution ላይ ምን ይላል
Jul 22, 2022የመታኸው የየትኛውን ክልል ልዩ ኃይል ነው ?
Jul 23, 2022አይደለም መምታት፥ ልብሳቸውን መንካት ራሱ በሕግ ያስቀጣል። የደምብ አስከባሪ ልብሳቸውን ነክተህ እነሱ እርምጃ ከወሰዱብህ በሕጉ መሠረት አንተ እንጂ እነሱ አይቀጡም።
Jul 23, 2022Bro endet new yemtashiw esti lnem ngrign abo
Jul 27, 2022