Aselamualeykum Werahmetullahi Weberekatuh! here is my question for muslims👇👇👇 አ.አ ውስጥ ነፃ እና በአዳሪ ተቀብሎ የሚያስተምር የቁርአን ሂፍዝ ማዕከል ካለ አድራሻና ስልክ ብታስቀምጡልኝ! ኢብኑ ከሢር መርከዝ አድራሻውን ካወቃቺሁ ንገሩኝ!። የምትነግሩኝ መርከዝ ግን ጥርት ያለ ሱና የሚከተል መሆን አለበት። #ጀዛኩሙላህ
Jul 22, 2022ወዓለይኩሙ-ስ-ሰላም ወራሕመቱ-ል-ላሂ ወበረካቱሁ ጥርት ያለው ሱና የትኛውን ለማለት ፈልገህ ነው? የጠየቅኩበት ምክንያት ይገባሃል ብዬ አስባለሁ፤ ሱፊዮችም በራሳቸው እሳቤ ጥርት ያለው ሱና ላይ ናቸው፣ ሰለፊዮችም በራሳቸው እሳቤ የጠራ ሱና ላይ ናቸው። ሌላው እንዳይደናገርና ጥሩ መልስ እንዲሰጥህ በደንብ አብራራው።
Jul 22, 2022