#technology
ሰላም ሰዎች አንድ ኢንግሊዘኛ PDF ነበረኝ እና ወደ አማረኛ መቀየር እችላለሁ እንዴ🤔 የሚቻል ከሆነ ንገሩኝ pls urgent🙏🙏🙏
Jul 22, 20224 engagements
ሰላም ሰዎች አንድ ኢንግሊዘኛ PDF ነበረኝ እና ወደ አማረኛ መቀየር እችላለሁ እንዴ🤔 የሚቻል ከሆነ ንገሩኝ pls urgent🙏🙏🙏
Jul 22, 2022Buzu kalhone lemme help you
Jul 22, 2022የቱብ ላይ Ethio YouTube solution ብለህ ግባ ቪዲዬ አለልህ
Jul 23, 2022Google translater chanebe copy argeh tergumew
Jul 22, 2022Crammer eyetebek besew new enji wef....be page kaffafleh leguadegnochih mastergom nw
Jul 22, 2022