Hey guys🤚 yehone enante matfelgut chrash abrachu mehon matfelgut sw rejm gize endimiwedachu eyengrachu biyaschenkachu + degmo ayhonm stlutm maysema bion bemn aynet menged nw ymr tesfa endikort mareg michlew kezi behuala text endayareg ere endwm enditelachu mareg mtchlut because gizew behede kutr mecheresha lay eyetbkush nbr mibalm ngr endaymeta le maskom... tnx🙏
Jul 21, 2022ፍቅር እውር ነው አይደል ሚባለው አንዴ ከልቡ ከወደደሽ እንኳን እንዲጠላኝ ብለሽ በምታደርጊው ነገር በተአምር ዝም ብሎ ሊጠላሽ የሚችል አይመስለኝም ። እንዳማትፈልጊው በዚህ ልክ እርግጠኛ ከሆንሽ ነግረሽው እምቢ ካለ ያለሽ አማራጭ የቻልሽውን ያህል ከሱ በመራቅ እንዲቆርጥለት መሞከር ነው ስልኩንም ብሎክ ፣ ሌሎች በአካልም ይሁን በምን ልትገናኙ ምትቹልባቸውን ነገሮች መራቅ፣ ማቋረጥ 🤷🏼♂️
Jul 22, 2022