Selam family Mn mselachu grade 12 ngh ena le entrance lmzgejet bzum giza ylghm ena mata mata ytlyayu modeloch ena entrance examochn eyabraraw eyseraw new. Ena yne tyake bendzi aynet huneta malfe ymslachuhal? Ee
Jul 21, 2022የዘንድሮው ምናልባት ከ9-12 ስለሆነ እንጃ ግን ..... እንዳለፉት አመታት ግን አሪፍ ውጤት የመስራት ያለመስራት ጉዳይ እንጂ ማለፊያ ውጤት እንኳን ማምጣት ሚከብድሽ አይመስለኝም ... ምክንያቱም አብዛኛዎቹ ሚወጡት ጥያቄዎች ካለፉት አመታት ጋር በጣም ተያያዥነት አላቸው ... ግን ደሞ ኮ ጊዜ በደንብ አለሽ በትንሹ ከ2 ወር በላይ አላቹ ኣ .... ሶ ጥያቄዎቹን ከመስራትሽ ጎን ለጎን Extreme መፅሀፎችን ብታነቢ እዛው ላይ በየፖርሽኑ የኢንትራንስ ጥያቄዎች አሏቸው + እንደ textbook አሰስ ገሰስም ስለማይበዛው ጊዜም ያን ያህል አይፈጅብሽም ። ባለሽ ጊዜ የቻልሽው ያህል ቀድመሽ ሚቀሉሽን ትምህርቶች በዚህ መልኩ ከቨር ብታደርጊ ድብን አድርገሽ ማለፍ ትችያለሽ 👐
Jul 22, 2022