#health
በቀኝ ጆሮዬ የሆነ ብዥ የሚል ነገር ይሰማኛል like a vibration እና ምን እንሆነ የምታቁ ካላቹ እና መፍትሔውንም ካወቃችሁ ንገሩኝ አመሰግናለሁ 🙏 ( ከጀመረኝ ወደ 15 ቀን ምናምን ይሆነዋል )
Jul 21, 20224 engagements
በቀኝ ጆሮዬ የሆነ ብዥ የሚል ነገር ይሰማኛል like a vibration እና ምን እንሆነ የምታቁ ካላቹ እና መፍትሔውንም ካወቃችሁ ንገሩኝ አመሰግናለሁ 🙏 ( ከጀመረኝ ወደ 15 ቀን ምናምን ይሆነዋል )
Jul 21, 2022የሳንቾን ዘፈኖች መስማት አቁም bro
Jul 22, 2022😂ere mels
Jul 22, 2022Yene zimblo yimetal yihedal gn Albert hedek masatebm tichilalek
Jul 23, 2022Ke 1 amet befit enem endezi agatmogn neber Ena 1 samnt sikoybgn hospital hedkugn Ena it's wax alugn Ena esu sidefnew new Michohew Slezi asatbew ezaw yatbulhal
Jul 22, 2022