Bill_Get729
#business
What's up and down guys? ትርጉም= እንደምንድን ናችሁ ሰዎች😊 እእእእእእ🤔🤔🤔🤔🤔ምን መሰላችሁ የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ለ እረፍት ወደ ቤት ከመጣው 3ቀን ምናምን ሆኖኛል, እረፍተ ጨርሼ እስክሄድ 3 ወር አለኝ እና ሥራ መስራት ፈልጋለው:: ማንኛው የ ዩኒቨርሲቲ እውቀት ሚጠይቅ ሥራ ካገኘው አልምርም Soooo ለ 3 ወር ሰራ ማግኘት እችላለው አዲስ አበባ ውስጥ?
Jul 21, 20227 engagements