#business
ቤተሰቦች ሰላማቹሁ ይብዛ ሁለት ጥያቄ ነበረኝ 1 ፕለይስቴሽን ቤት ለመክፍት ፈልጋለሁ እና ምን ያህል ይፈጅብኛል ፕሊስ ከነ ዋጋው ጠቁሙኝ 2 ዲኤስቲቪ ቤት ለመክፈት ፈልጋለው እና ምን ምን ያስፈልገኛል ?? ከነ ዋጋው 3 ዲጄ ኮንትሮለሩ ዋጋው ስንት ነው?
Jul 21, 20227 engagements
ቤተሰቦች ሰላማቹሁ ይብዛ ሁለት ጥያቄ ነበረኝ 1 ፕለይስቴሽን ቤት ለመክፍት ፈልጋለሁ እና ምን ያህል ይፈጅብኛል ፕሊስ ከነ ዋጋው ጠቁሙኝ 2 ዲኤስቲቪ ቤት ለመክፈት ፈልጋለው እና ምን ምን ያስፈልገኛል ?? ከነ ዋጋው 3 ዲጄ ኮንትሮለሩ ዋጋው ስንት ነው?
Jul 21, 2022Dstv ቤት ለመክፈት የሚያስፈልጉህ ...የdstv እቃው ...ዲሽ ...እና 49ወይም 55inch tv play station ደግሞ ቢያንስ 3tv 43inch ጀምሮ ...የps ዲኮደሮች ...ጀስቲኮች ...በተለይ ግን ጀስቲኮች በጣም አዛ ናቸው በብዛት ይበላሻሉ በተጨማሪም dstv እና ps በአንድ ቦታ መክፈት ትችላለህ/ለሽ...ማለት ምርጥ ቤት ላይ ሰፋ ያለ ሰው የሚበዛበት ቦታ ላይ
Jul 22, 2022Le play station (pes4 ) atekalay 100,000-120,000 yasifelgihal....arogew gn 60,000 akevabi bifej nw
Jul 22, 2022If u need to buy PS 4 inbox him @zablon15 he have with cheap price used item specially
Jul 22, 2022