Selam sewoch semonun or alakm tnsh koytom kehone alakm gn be Muslim society wust yetefeterew neger mndnew zare new yayehut ena bemn case new lehulet yetekefelut mnm algebagnm mn honew new
Jul 21, 2022መጀመሪያ ሙስሊን ሚለያይበት አለ በፊት የነበረው እስልምና አለ የነ ሙፍቲ እና ሸሆቹ ከወያኔ በፊት የኢትዮጵያ ሙስሊም አንድ ነው በምንም ሚለያየው ነገር የለም አንድ ነው ምንሰግደው ምንማረውም አንድ ነው ወያኔ ጊዜ የዛሬ ከ30 አመት በፊት ጀምሮ ከሳኡዲ አዲስ እስልምና ወደኛ ሀገር መግብስት ጀምሮ በወያኔ ግዜ ተስፋፋ እና ይዘው የመጡት ሀይማኖት ማንንም አይቀበልም በውጭ ሀገርም ብዙ ውዝግብ ያለበት ነው አውሮፓ ድረስ ችግር የሆነባቸው ነው ሰውን መግደል ሚፈቅድ ነው ኪታባቸው ላይ ጦርነት ይፈቅዳሉ እና የኛንም ሸሆች ይገላሉ ሳኡድ አረቢያ በየአመቱ በቢሊየን ብር በአለም ላይ ታፈሳለች ይሄን ለማስፋፋት በጀርመን እና ሌሎች አውሮፓ ሀገራት መስጂዶች ከውጭ ብር እዳያስገቡ ታግደዋል ይሄን ማረጋገጫ ሀይማኖቱ የተመሰረተው በሁተኛው የአለም ጦርነት ኦቶማን ግዛት በሚፈርስበት ሰአት ነው በዛጊዜ እስልምና አንድ ነበር ምንም በውስጡ ልዩነት አልነበረም ኦቶማን አስተዳደር ሲወድቅ ሁሉም ሀገር መሆን ጀመሩ እና ሳኡዲ ስትመሰረት መስራቹ ንጉስ ስኡዲ ነው ስሙ እሱጋር የነበረው አንድ የእስልምና ሰው በእንግሊዞች እገዛ እስልምናን እንዲከፍልላቸው በማድረግ ነው የተጀመረው ኦቶማንን እስከመጨረሻው ለማፍረስ አረቢያ ሚባለውን ሀገር ለመከፋፈል ነው ሚለያይ ዘር ስለለላቸው በሀይማኖት ከፋፈሏቸው ያ እምነት እየተስፋፋ መጣ ስለበጀቱ ጎግል ላጅ ማረግስገጥ ይቻላል እነ Isis ፣bok haram፣alshebab የመሳሰሉት ከዚሁ ሀይማኖት የወጡ ሰወች ናቸው እና የኛ ጂሀድን አይፈቅድም እና ስለፈጣሪ ብዙ ልዩነት አለን አንድ ልንሆንበት ማንችላቸው እኛ ሚፈቀድልን በነሱ ክልክል የሆኑ ነገሮች አሉ በእርግጥ ሁሉም የየራሱን እየኖረ መሄድ እንችላለን ግን እነሱ የኛን መስጅድ ይቀሙና እኛ እዛ ላይ የኛ ሰው ያባርራሉ ይደበድባሉ እዛ መስጂድ እንሱ ሚፈልጉትን ብቻ ነው እንዲደረግ ሚፈልጉት የነብያችንን ልደት እኛ እናከብራለን በእነሱ ሀራም ነው እና በደነዚህ ነገሮች ግጭት ይመጣል በራሳችን መስጂድ አታከብሩም ይባላል ሚያሰግድ ሸህ የነሱ ካልሆነ ያባራሉ ይደበድባሉ ብዙ ነው ታሪኩ እስከ መግደል አለ ብዙ ሸሆች ተገለዋል በነሱው አንድነቱን ሁሉም ይፈልጋል ግን አንድ ነን ሚሉ አሉ ውሸት ነው በቲቪና ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ አንድ ነን ይላሉ ግን ውስጥ ለውስጥ ሚሰሩት ስራ ከባድ ነው አሁንም የተፈጠረ ይሄ ነው ሙፍቲ ሙስሊን ናቸው ግን እነሱንም የነሱን አይነት አንፈልግም ስልጣን ሙሉውን እኛ ብቻ እንያዝ ነው ለአንዳድ ባለስልጣን ጉቦ ራሱ በመስጠት ሸሆችን ማሳሰር ብዙ ሙከራ አርገዋል በመጨረባ ስብሰባ ተብሉ ግባሽ ከነሱ ግማሽ ከኛ ተደርጎ ልንሰበሰብ ስንል የኛ ስብሰባው ላይ ስላለው ሴራ አወቁና አንሰበሰብም አሉ እንሱ ብቻቸውን ተሰብስበው እራሳቸው ሁሉንም ስልጣን ያዙ የኛ ይሄንን አይቀበልም መንግስትም ሸሄችን እያስፈራሩ እስከማሰር ደርሷል ይሄ ሁላ በኢሀዲግ ግዜ ለመጣው ውሃብያ ቡድን ነው ውሃብይ ነው ምንላቸው እና ስብሰባ ላይ የኛን ሰው በማሳነስ የነሱን በማብዛት የኛን ለመገልበጥ እንደዚህ እያደረጉ አንድ ነን ይላሉ ሚገርም ነው አንድ ብንሆን ለምን ለስልጣን ይሻማሉ ብዙ ነው ጉዳዩ አብይ ሰብስቦ ነግሯቸዋል አንድ አለመሆናችሁ አለም ያውቀዋል ብሏቸዋል የኛ ደሞ አንድ አንሆንም ብዙ ታግለናል ብለው ነበር ሙፍት እና አብይ ለምኖ ነው ስልጣን ልስይ ያመጣቸው እሳቸውም አንድ ለማድረግ ሲጥሩ እነሱ ከስልጣን እንዴት እናውርዳቸው ሚለውም ነው ሚያስቡት በየመስጂዱ የጥላቻ ትምርት ነው ሚሰጠው ሸሆችን መሳደብ ሙፍቲን መሳደብ ነው ስራቸው እውቀትኮ ቢታይ ችራች ሙፍቲ አጠገብ አይደርሱም ማእረጋቸው ይናገራል ሙፍቲ ሚባለው ስም ሚሰጠው የመጨረሻው ደረጃ ነው በከተማ ደረጃ ሙፍቲ ያሉት እሳቸው ብቻ ናቸው ይሄን ደረጃ የደረሱት እነሱ ኡስታዝ ሚን ስም ይዘው ሙፍቲ ምንም አያውቁም ይላሉ ሙፍቲ ብለው አራሱ ሲጠሯቸው እውቀት እንዳሏቸው ይመሰክራል እና ጉዳዩ አሳሳቢ ነው ምርጫው ምንም ተቀባይነት እንደለለው ግልፅ ነው ግን አንድ አደለንም ልክ ኦርቶዶክስና ፔንጤ ማለት ነው
Jul 22, 2022