Enter169
#religion
Only orthodox ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ ምላሽ ስጡኝ Orthodoxawiyan bicha እንዴት "ማህበረ ቅዱሳንን'' መቀላቀል ብሎም እዛ ሄጄ መማር እችላለሁ? የኔ መልካም ወጣቶች እነሱ ናቸውና ከነሱ መማር እፈልጋለሁ ።
Jul 21, 20228 engagements
Only orthodox ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ ምላሽ ስጡኝ Orthodoxawiyan bicha እንዴት "ማህበረ ቅዱሳንን'' መቀላቀል ብሎም እዛ ሄጄ መማር እችላለሁ? የኔ መልካም ወጣቶች እነሱ ናቸውና ከነሱ መማር እፈልጋለሁ ።
Jul 21, 2022አ.አ ከሆንክ 4ኪሎ ዋናው ማዕከል ሂድ። ክፍለ ሃገር ከሆን ያለኽበት ወረዳ ላይ ማዕከል ካለ ከአጥቢያ ሰበካ ጠይቅ።
Jul 21, 2022Kelal new, mejemerial litmarew mitfelgewn neger asb (like begena....) keza 4 kilo menbere patriarikun fit lefit kef bilo bale kiyas hede sew bitteyik yinegruhal
Jul 22, 2022ያንተ "መልካም ወጣት" እነሱ ብለህ የምታስባቸው ከሆነ ባትሄድ ይመረጣል። እኔ የማውቀውን ማኅበረ ቅዱሳን መቀላቀል ከፈለግክ እንዴት መሆን እንደምትችል 6ኪሎ ያለውን ቢሮዋቸው በአካል ተገኝተህ መጠየቅ ትችላለህ። ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ ተማሪ ከሆንክ ግቢ ጉባኤ ነህ ማለት ማኅበረ ቅዱሳን አባል ነህ ማለት ነው። የግል ወይም የመንግሥት ሥራ ካለህ ደሞ በአካል በመሄድ ትመዘገባለው። ቅድመ ሁኔታ ምን ምን ናቸው የሚለው እነሱ ይነግሩሃል።
Jul 21, 2022Mnw orthdox belsh lemochi or letemote nw ende ena yene melkam wetate mnamn mn mlt nw ayi
Jul 21, 2022