#education
urgent ከቢዝነስ ማናጅመንት እና ከ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት የትኛው አሪፍ ነው ማለት በቅጥር ደረጃ አሪፍ ክፍያ ያለው እና ልዩነታቸውን በአጭሩ ብታብራሩልኝ thanks
Jul 21, 20221 engagements
urgent ከቢዝነስ ማናጅመንት እና ከ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት የትኛው አሪፍ ነው ማለት በቅጥር ደረጃ አሪፍ ክፍያ ያለው እና ልዩነታቸውን በአጭሩ ብታብራሩልኝ thanks
Jul 21, 2022ሁለቱም ተቀራራቢ ፊልዶች ናቸው ነገር ግን ቢዝነስ ማኔጅመንት የተሻለ ነው እንደኔ b/c አጠቃላይ ትምህርቱ የaccounting + management + marketing ኮርሶችን ያጠቃለለ ነው ስለዚህ ባንኮች ላይ ፋይናንስ እና አስተዳደር ላይ ከማርኬቲንግ በተሻለ መልኩ የመረጣል ማርኬቲንግም እንደ እሱ ባይሆንም ያስገባል አብዛኛውን ጊዜ ግን sales እና promotion በጣም ተፈላጊ ያደርጋል.
Jul 28, 2022