conservative575
#business
እስኪ ለባንክ አሰራር ቅርብ የሆናቹ ሰዎች መልስ ስጡኝ..... ክፍለሃገር ቤት አለኝ ከቤተሰብ የወረስኩት እና እዚ አዲስ አበባ ዉስጥ ቤት መግዛት ፈልጌ አማራጮቹን አላወኩም። እና ጥያቄዬ ያን ቤት ሳይሸጥ እንደ ማስያዣ ሆኖ አይነት አሰራር ካለ ከባንኮችም ውይ ከ ሪል ስቴት አማራጮች ካሉ እስኪ ምታውቁትን መረጃ አካፍሉኝ? አመሰግናለው።
Jul 21, 20221 engagements