ሰላም ለእናንቱ የሆነች ፍቅረኛዬ ትሁን ጓደኛዬ ግራ አጋብታኛለች። አና በስልክ ሰናወራ ምናምን ወይኔ ብርዱ ትልና ዛሬ በጣም ነዉ ያማረኝ ትለኛለች እኔም በቃ ላግኝሽ ስላት እሺ ፍቅር ትለኛለች ካዛ ስንገናኝ በልተን ጠጥተን ስንጨርስ ምናምን በቃ ካልሄድኩ ትለኛለች። ምን አስባ ነዉ እስቲ አማክሩኝ ቤተሰቦች
Jul 21, 2022ስምህ ጀምበሩ ባይሆን ነበር ሚገርመኝ ጀለሴ ንቃ እንጂ አትጃጃል room ውስጥ ktenafan በሁአላ ነው ምንበላው ዛሬ በላት ከዛ ድራሿ ይጠፋል አንተም ይገባሃል
Jul 21, 2022