#other
እኔምለው የውጪ ዜጎች ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን ለምን ጉዳይ ነው መሬት የሚገዙት ቆይ😳😳 ገዝተው ገዝተው ጨረሱት እኮ😢
Jul 20, 20229 engagements
እኔምለው የውጪ ዜጎች ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን ለምን ጉዳይ ነው መሬት የሚገዙት ቆይ😳😳 ገዝተው ገዝተው ጨረሱት እኮ😢
Jul 20, 2022Ethiopia ko wechi hager eyehonech new😂😂😂😂
Jul 21, 2022የውጪ ዜጋ ኢትዮጲያ ውስጥ መሬት መግዛት የሚችል አይመስለኝም...
Jul 21, 2022afenaklewush new ?😁
Jul 21, 2022እስካሁን ባለኝ መረጃ መሰረት አንዳንዶቹ በስሜታዊነት ተነሳስተው ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስትመንት ጥሩ ነው ምናምን ሲባል እንዲሁ ሚገዙ አሉ ። ከዛም መሬታቸውን ለአመታት ዘወር ብለው የማያዩ። አንዳንዶቹ ደግሞ ለመስራት እና ለማትረፍ ለመለወጥም የሚገዙ አሉ። አብዛኛው ግን እንዲሁ ምንም ሚጠቅም ነገር ላይሰራበት ሚገዛው ሰው ይበዛል። The dark side of agriculture in Ethiopia ሁለት ክፍል ያለው ዘጋቢ ፊልም ላይ ብዙ ነገር አለ ስለዚህ ነገር ። ቢዝነስ መሆኑንም መርሳት የለብንም።
Jul 21, 2022May be enesu gar yalew life kebduachew lihone yichelal or egna hager wist menor feligew or for a work lihone yichelal just gimt new
Jul 21, 2022Lemenor😁
Jul 21, 2022