ሰላም plis help me,look አምስት አመት ሙሉ ሳንነጋገር ነው ምንተያየው ሰላም እንኳን ተባብለን አናውቅም ግን ሁለታችንም ስንገናኝ ቢያንስ ለ 30 second እንፋጠጣለን እና እየወደድኳት መጥቻለሁ ብዙ አፍቃሪዎችም አሏት፤ እየተጫወተችብኝ ያለ ይመስለኛል በሌላ በኩል አፍጣ ስታየኝ ፤ ልታስገርመኝ ስትሞክር እና አይታኝ ስትስቅ እና ስትተክዝ የምትወደኝ ይመስለኛል but everything ግራ ገብቶኛል ። 3 ነገር ልጠይቃችሁ ሁላችሁንም 1facial expressionኗን አይቼ እንደምትወደኝ አንዴት ልረዳ? 2 ከዚ ረጅም ጊዜ በሁዋላ እንዴትስ ላናግራት? 3በአካል ወይስ በ text ላናግራት በፈጣሪ ስም plis ልምድ አካፍሉኝ🙏🙏🙏 tnx a lot
Jul 20, 2022ነገር አታወሳስብ ብሮ ቀርበህ አዋራት
Jul 21, 2022