Eske 400,000 br mn aynet mekina megzat echlalew ride memezgeb emichl agegn yhon
Jul 20, 2022መጀመሪያ ካንተ የሚጠበቀውን አደርግ ልፋ ጠንካረህ ሰርተህ ቆጥብ ለምሳሌ 10,000 የሚከፈልህ ከሆነ ኑር ወድ ነው ሳትል 3000 4000 እያልክ ቆጥብ እና ከሌሎች ኮርጅ ማለት ለምሳሌ እንዳንተ መኪና የመዝዛት ህልም ያለው ሰው ካንተ ቀድሞ ገዝቶ ሊሆን ይችላል አንተ እሱን ማየት መጠየቅ አለብህ እሱን መሆን አለብህ እንዴት መኪና ሊገዛ እንደቻለ እወቅ እና እሱ መሆን አለብህ እንዴት ጊዜውን እንደሚያሳልፍ እንዴት እንደሚራመድ እንዴት ስኬታማ እንደሆነ ማወቅ ከዛም ካንተ የሚጠበቀው መተግበር እና ፈጣሪ እንዲባርክልህ ፀሎት ማድረግ ብዬ አስባለሁ።
Jul 21, 2022