ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ምን መሰላችሁ በቃ ሜንታሊ ልክ ያለመሆን ስሜት ይሰማኛል በጣም ትንሽ የሚባሉ እና ለሌላው ሰው ኖርማል እና ቀላል የሆኑ የሰው ድርጊቶችና ንግግሮች በጣም ይረብሹኛል ያበሳጩኛል እናም እንደዚ ሲሰማኝ ለማንም መልስ አልሰጥም በቃ ዝም ነው የሚቀናኝ ያም ይመስለኛል በዛን ሰአት ቶሎ ብሎ ራስ ምታት ማዞር እና ብዥ የማለት ስሜት አለው ህመሙ አንዳንዴ እስከ 3ቀን ይቆያል ከዛም ባለፈ መጥፎ መጥፎ ስሜቶችም ጭምር ናቸው የሚመጡብኝ ራስ የማጥፋት የመጥፋት ባጠቃላይ በዛን ሰአት ምንም ነገር ደስተኛ አያረገኝም ምን እንደማደርግም ጭምር አላውቅም 25 አመቴ ነው ሴት ነኝ ከዚ በፊት እንደዚህ አይነት ፀባይ አልነበረብኝም ምን እየሆንኩ እንደሆነ አላውቅም ,ena pls yehone neger belugh bezih mknyat bzu gze kesewoch kebetesebm chimir meraken emertalew bchayen mehon emertalew ena sewoch pls any advice tell me
Jul 20, 2022ከላይ እንዳለው ነው።ትዳር ከሌለሽ:-እሱ ሚያሳስብሽ ከሆነ መዘዙ እያንፀባረቅሽ ያለው ማንነት ነው🤷♂ ሚገርምሽ እኔም ያንች አይነት ስሜት ላይ ነኝ።የሰው ነገር ሁሉ አልጥምህ ብሎኛል ኦድ ሆኛለው በጣም።ኦድ ስልሽ ደግሞኮ ምክናየታዊ ነኝ።
Jul 21, 2022