#education
ሰላም ሰዎች ምን ትመክሩኛላቹ ኤሌክትሪክ & ኤሌክትሮኒክስ ተግባረድ ልማር ነበር እና ወደፊት ከስራ ከማግኘት አንጻር በግልም ለመስራት ጥሩ ነው ልቀጥል አመሰግናለው መወሰን ስላልቻልኩ ነው
Jul 20, 20222 engagements
ሰላም ሰዎች ምን ትመክሩኛላቹ ኤሌክትሪክ & ኤሌክትሮኒክስ ተግባረድ ልማር ነበር እና ወደፊት ከስራ ከማግኘት አንጻር በግልም ለመስራት ጥሩ ነው ልቀጥል አመሰግናለው መወሰን ስላልቻልኩ ነው
Jul 20, 2022ለምን "ቀጥል" ሚልህን ሰው ትጠብቃለህ? ለመማር ምክንያቶች አሉህ፣ ከራስህም ጋር አውርተሀል። በቃ ማድረግ ያለብህን አድርግ። እዚህ "ቀጥል" ሚልህ ሰው ነገ ቢበላሽብህ risk አይወስድም። አንተው ራስህ risk ውሰድ። ቁረጥ
Jul 21, 2022Temari betam tru feild mertahal ante gobez ke honik yerasihnm shop mekfet tichilal
Jul 21, 2022