Hi guys! There was something bothering me semonun What the hell is the meaning of ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን፤እግር የሌለውም አለና? I know we must be grateful for what we have and shiii but that doesn't mean we should live with unsatisfactory things. ማለቴ የነሱ እግር ማጣት የኔ ጥፋት አደለም plus እኔ እግሬን በምቾት ተንከባክቤ ማኖር እፈልጋለሁ/አለብኝ.....አለዚያማ እኔም ባዶ እግሬን ስሄድ ሚስማር ወግቶኝ ወይ አለመጠን ቀዝቅዞኝ gangrin ይዞኝ እግሬ ሊቆረጥ አይደለምን? ባለን የሀብት መጠን ልካችንን አውቀን ሀብታችንን ልንጠቀም ስንል "ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን፤እግር የሌለውም አለና" የሚሉ ሰዎች በጣም ያናድዱኛል። ለምሳሌ እኔ ምሳ እየበላሁ ምሳዬ ላይ የትየለሌ ጨው ተጨምሮበት ቢቀርብልኝ እና ባጉረመርም "ዝም ብለህ ብላ፤ ምግብ የማይበላ (ይሄን እንኳን ያላገኘ) ስንት አለ" ስባል ይገርመኛል.....እኔ ምን ላርግ ታዲያ... እናዛ ሰዎች ምሳ የላቸውምና እኔ ጨው ልጠጣ? whack shit
Jul 20, 2022ቦግግግግ🔥🔥🔥 ብለሀል ታስታውቃለህ የምር😂😂
Jul 20, 2022