ሰላም እስኪ የሆነ ነገር ላማክራችሁ በጣም የምወዳት እሷ በ ወንድምነት የምታስበይኝ ከተዋወቅንባት ቀን ጀምሮ ማፈቅራት ልጅ አለች እና 4አመት ከ 3 ወር አካባባቢ ሆኖናል እስዋ ግን እንደ ወንድሟ ነው ምታስበኝ እና ግራ ገባይ ምን ልላርግ እስኪ ምክራችሁን ለግሱኝ በ ቅንነት አማክሩኝ 😢 በጣም ነው ምወዳት አላቅም ከ እሷ ውጭ ምንም ነገር አይታየኝም ሌላ ሰው ሁላ ጭራሽ ነው ማላስበው አመሰግናለሁ🙏
Jul 20, 2022Enem 1u eyasekayegn new....gn llh mchlew one sided fkr betam kebad new ene eredahalew....enem yhew 5 amete gn beka andande abreh sathonm mafker ale...abreh honehm alemefekaker endalew hulu...bcha enem gra gebtognal I need ur help too ente slemtredagn tagzegn yhonal
Jul 20, 2022