#personal
ሰላም ሰዋች ሶሰት ጥያቄዋች አሉኝ 1 ዲጄ ለመሆን ፈልጋለሁ እና አሁን ላይ ፒሲ ብቻ ነው ያለኝ እና ሆቴሎች ላይ ያለ ኮንትሮለሩ መስራት እችላለሁ እና ስለ ዲጄ መሰረታዊ በገር ንገሩኝ?? 2አዳማ ለምትኖሩ ሰዋች ነው ሰሞኑን ወደ አዳማ እመጣለሁ ለትምህርት እና በ ካሜራ&ቪዲዬ ኤዲቲንግ የሚሰጡ እና ሞባይል እና ኮምፒውተር ጥገና የምታውቁበት ካለ ጠቁሙኝ
Jul 19, 20227 engagements