ለ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እኔ ማህተብ አስርያለው ነገር ግን ስለ ሀይማኖቴ ግን ምንም አላቅም ...ብቸኝነት ያጠቃኛል ... ሀሉንም ነገር ዝርግፍ አርጌ አምነግረዉ ሰው የለም ...generally ከንቱ የሆንክ ስሜት ይሰማኛል እንደኔ ፀሎተኛ አልነበረም ምንም እንኳ አውቀት ባይኖረኝም ግን እፀልይ ነበር አሁን ግን በደመነፍስ ነው ምንቀሳቀሰው ያለሁት ...ማጥናት ስለ ምፈልግ አጠናለው ግን ካልፈለኩ ደሞ እተወዋለዉ አንጂ እንደ ድሮ አደለሁም ወደ ሀይማኖቴ መመለስ እፈልጋለው በዚያ ሰላም ካለ ...ሁሉም ነገር መጠራጠር ጀምርያለው ለምን ራሱ እንደፈጠረኝ ሳስብ የሆነ purpose ያለኝ ይመስለኛል ግን ያለሁበት በታ አስቀያሚ ነው 🙏 ወደ ሀይማኖቴ / እምነቴ😬 እንዴት ልመለስ ?
Jul 19, 2022Endezi blo masebu berasu tru new mknyatum ke mesmer eyewetash/h endehone awkeshal/hal malet new slezi lezi demo mfthew tselot madreg,tsebel metemek, bete Christian mehed,metsehaf kidus manbeb, abatochenm meteyek new Egziabher kanchi/te gar yhun🙏
Jul 20, 2022