LitheShark86100
#other
ሰላም ለትውውቅ የሀበሻ ልብስ ቢለበስ ችግር አለው? እና የምከራይበትን ቦታና ዋጋውን ብትነግሩኝ ..አስቸኳይ ነው ...አመሰግናለው::
Jul 19, 20226 engagements
ሰላም ለትውውቅ የሀበሻ ልብስ ቢለበስ ችግር አለው? እና የምከራይበትን ቦታና ዋጋውን ብትነግሩኝ ..አስቸኳይ ነው ...አመሰግናለው::
Jul 19, 2022ያን ሁሉ ህግ ማወቅ አይጠበቅብህም፤ ካምፓስ የምትገባበት ዓላማ ነው ወሳኙ ነገር! በትምህርትክ መሻሻል እና ትልቅ grade ማስመዝገብ ከሆነ ምታደርገውን ስለምታውቅ አያስቸግርህም!
Jul 20, 2022