ስለ ኤች አይ ቪ ትንሽ እንወያይ #HIV #1 1 ምን ያህል እየተሰራጨ እንደሆነ ስንቶቻቹህ መረጃው አላቹህ? 2 ስንቶቻቹህ ናቹህ ካለ ኮንዶም sex የምታረጉት? 3 ያሳስባቹሃልስ? 4 በበሽታው የተያዙትን ሰዎች ምን እይነት ባህሪ ነው የምትሰጧቸው? (ማለትም ባለጌ ፤ እዚህ እዛም የሚል/የምትል እና የመሳሰሉትን )
Jul 19, 2022እኔ ራሱ የሆነ ፖድካስት ላይ የሆነካምፓስ ውስጥ ለደም ልገሳ ተፈልጎ ሲመረመሩ ኦልሞስት 80%ቱ ያለ መሰለኝ ፖዘቲቭ ሆነው ተገኙ ሲል ሰምቼው እንዴት ሾክድ እንደሆንኩ አጠይቀኝ😲 ያለኮንዶም እንደማይወጡ ለማረጋገጥ የአንድ ፋርማሲን የፖስት ፒል ሽያጭ መጠን ማየት በቂ ነው::
Jul 19, 2022