ከበቆሎ መፈልፈል ለመላቀቅ እንዲሁም ከ5ለ1ሱስ ለመውጣት ይጠቅማል ለብዙዎች 😂😂 በግሌ ከሆነ ደግሞ አድቬንቸር ነው ባይ ነኝ ህይወትህን ከሌላ አካል ጋር ልባዊ ጥምረት ፈጥረህ ማጣጣም የፍቅረኛሞች ሲዝን ማለት ለእኔ እንደዛ ነው :: ከዛ ትዳር ሲጀመር እውነተኛ ሩጫ ይጀምራል ከራስ ይልቅ ለቤት ማሰብ ሚባል ነገር ይመጣል:: (እያለ ላይፍ ጎዝ ኦን)
Jul 19, 2022ከበቆሎ መፈልፈል ለመላቀቅ እንዲሁም ከ5ለ1ሱስ ለመውጣት ይጠቅማል ለብዙዎች 😂😂 በግሌ ከሆነ ደግሞ አድቬንቸር ነው ባይ ነኝ ህይወትህን ከሌላ አካል ጋር ልባዊ ጥምረት ፈጥረህ ማጣጣም የፍቅረኛሞች ሲዝን ማለት ለእኔ እንደዛ ነው :: ከዛ ትዳር ሲጀመር እውነተኛ ሩጫ ይጀምራል ከራስ ይልቅ ለቤት ማሰብ ሚባል ነገር ይመጣል:: (እያለ ላይፍ ጎዝ ኦን)
Jul 19, 2022Lemagbat newa keza kezemut reko lemenor
Jul 19, 2022Menem aytekem mekatel😁
Jul 19, 2022Lezih berd teru nw yelalu🥶
Jul 19, 2022Minm kard le micersi ena cegora le meqatal
Jul 19, 2022Eskahun mnm beki mels yelem kmr
Jul 19, 2022Yaw le ፍቅር newa
Jul 19, 2022Well, edme ywesnewal... Malet fikregna meyaz balebih / balebish gze yemitiyizhi kehone lehiywetih agar lenuroh guadegna le nefsih atamaj yemitagegnibet yehiyweth tlku mi'iraf new.
Jul 19, 2022For the sake of marriage and because of unstoppable fuckin urge 😭
Jul 19, 2022በመጀመሪያ ፍቅርን ከጥቅም አንፃር ማየቱ ተገቢ አይደለም በጥቅም ወይንም ለጥቅም ተብሎ የሚሰጥ ፍቅር የለም ፍቅር እውር ነው ያፈቀርሽው ሰው እኮ በሰዎች ዘንድ አረመኔ፣ክፉ፣ ወይንም እዚህ ግባ የማይባል ሊሆን ይችላል አንቺ ግን ከምንም በላይ ቦታ ሰጥተሽው ታፈቅሪዋለሽ አለማፍቀር የማይችል ሰው የለም ሁሉም በራሱ ወቅትና ጊዜ ሳያስበው በፍቅር ሰመመን ውስጥ ይሆናል በእርግጥ ማፍቀር አሉታዊ እና አወንታዊ ነገሮች አሉት አወንታዊውን ስናይ በማፍቀርሽ ብቻ 👉አምላክሽን ማሰብ ትጀምሪያለሽ 👉መኖር ትፈልጊያለሽ ህይወት ታጓጓሻለች 👉ደስ የሚል ስሜት ይሰማሻል ከየትኛው ጊዜ በላይ ፊትሽ ፈክቶ እና እምሮ ይታያል 👉እራስሽን ወደፊትሽን የተሻለ ለማድረግ ትነሻለሽ 👉ለእራስሽ ቦታ መስጠት እና እራስሽን ከየትኛውም ጊዜ በላይ መንከባከብ ትጀምሪያለሽ 👉የህይወትሽ ጣሟን ታያለሽ 👉በሌላ ሰው አለም ውስጥ የራስሽን አለም ታያለሽ የሁለታቹን አለም ለማሳመር ስትዪ ከራስሽ አልፈሽ ለሌላው ለምኖር ትጀምሪያለሽ በጥቅሉ ማፍቀርሽ ደስ የሚል እብደት ደስ የሚል ስቃይ ነው አወንታዊውን ስናይ 👉ማፍቀርሽ ወደ አንቺ ተመላሽ ፍቅር ከሌለበት በአንድ በኩል ብቻ ከሆነ ከባድ ህመም አለው ከብዙ ነገሮች ሊያጎልሽ ይችላል ማንበብ አትችይም በራስ መተማመንሽ ሊቀንስ ይችላል ምናምን ለዛም ነው ብዙ ጊዜ ከሚያፈቅሩን ብንሆን ይሻላል ከምናፈቅረው ግን በምላሹ ከማያፈቅረን ሰው ከምንሆን ሚባለው
Jul 20, 2022tetenanto tdar lemeyaz lbel?
Jul 19, 2022Ye lebhn performance endetak yerdahl betley break up lay 👍🤣
Jul 19, 2022mnm tikm yelewm
Jul 19, 20221gna kelijituwa gar more understand enditderaregu yaregal 2gna reunderstand rnditareg yaregal😂
Jul 19, 2022