#health
ሰላም guys ብዙ ጊዜ ለሊት ለሊት ትለፈልፋለህ ይሉኛል መፍትሄዉ ምንድነዉ?በዚህ ምክንያት ዘመድ ቤት ለማደር ራሱ በጣም ነዉ የምሳቀቀዉ
Jul 19, 202215 engagements
ሰላም guys ብዙ ጊዜ ለሊት ለሊት ትለፈልፋለህ ይሉኛል መፍትሄዉ ምንድነዉ?በዚህ ምክንያት ዘመድ ቤት ለማደር ራሱ በጣም ነዉ የምሳቀቀዉ
Jul 19, 2022ብሮ አረ ያንቺ ኖርማል ነው እኛኮ በእንቅልፍ ልባችን ወክ እንበላለን 😓 ወላሂ ቀልዴን አደለም 😔
Jul 19, 2022bro ቀንቀን ወሬህን ጨርሰህ ተኛ ይሄ የሚፈጠረው ቀን እንድታወራ የማይፈቅድልህ ሰው አለ ማለት ነው። የምሬ ነው የምልህ አስተውልበት
Jul 19, 2022Orthodox kehonk.. tsebel tetemek.
Jul 19, 2022ብሮ አዉራ ጣትህን ደብቀ ተኛ አለዚያ እሱን ይዘዉ የፈለጉትን ከጠየቁህ ሳታመነታ ሚጥርህን ሁላ ምታወራዉ
Jul 19, 2022Orthodox kehonk tselote bartos tselyeh tegna
Jul 19, 2022Kezemut sus lemelakek mn maderg alebgn
Aug 29, 2022ken yemtasbewn ena yemtawerawn yhonal matam mitlefelfaw 🤷🏻♀️
Jul 19, 2022ቀን ቀን አለመለፍለፍ 😅
Jul 19, 2022Arfa sela mete wadawe nagare aseb
Jul 19, 2022ጸሎት ውዳሴ ማርያም እና አንቀጸ ብርሃን
Jul 19, 2022😂😂😂
Jul 19, 2022