ከደሴ ወደ ቦርከና ለመሄድ የት ነው መኪና የሚያዘዉ? ወይም ደግሞ አርዲቦ?
ከደሴ ሀይቅ ከሀይቅ አርድቦ አለ ሀራ በሚለው መኪና ብዙ ጊዜ አርድቦ አይባልም በሀራ ነው የሚታወቀው አርድቦ የሚባለው ሀይቁ ነው ከተማዋ ሀራ ትባላለች