#education
Guys asechekuay assignment tesetogn nw ስለ ነጭ አስማት be amaharic yetetsafe metsaf pdf or tekumugn
Jul 18, 20224 engagements
Guys asechekuay assignment tesetogn nw ስለ ነጭ አስማት be amaharic yetetsafe metsaf pdf or tekumugn
Jul 18, 2022አጠያየቅህን አሳምር 😒 ''ቻናሉ ላይ ላላቹ ጎጃሜዎች አስቸኳይ ጥያቄ'' ብለህ ነበር ጥያቄህን መጀመር የነበረብህ
Jul 19, 2022😂😂🤣🤣🤣
Jul 19, 2022ና በዚህ @Ek3ek4
Oct 13, 2025White Magic ከሚለው እንግሊዝኛ መተርጎማቸው ከሆነ በስተቀር ነጭ አስማት የሚባል ነገር የለም። ሲቀጥል አስማት ማለት በግእዝ "ስሞች" ማለት እንጂ ጥንቆላ ማለት አይደለም። In Ethiopian context, ጥንቆላ ያው ጥንቆላ ነው፤ አንዳንድ የጥንቆላ ሊቃውንት ግን "ጥበብ" በሚለው ስም ይከናንቡታል።
Jul 19, 2022