ጥያቄው ለፕሮቴስታንቶች ነው 😊 ያልተጠየቃችሁበት ቦታ ጥልቅ ስትሉና ስትቀበጣጥሩ አያለው በየሜዳውም ኢየሱስ ጌታ ነው ስትሉ አስተውላለው የኔ ጥያቄ 1ኛ . ብልግናችኁ ነው ወይስ እምነታችሁ ያልተጠየቃችሁትን ባልተጠየቃችሁበት ቤት ጥልቅ ብላችኹ እንድትቀባጥሩ የሚያደርጋችኁ ? 2ኛ. መጽሐፍ ቅዱስ ባይኖር የጌታን አምላክነት እንድትመሰክሩ የሚያደርጋችኹ ማስረጃ ምንድነው ? 3ኛ. መጽሐፍ ቅዱስን ለማያምን ሰው የጌታን ጌታነት እንዴት ነው የምታስረዱት ? ለምትሰጡኝ ምላሽ እግዜር ይስጥልኝ። ለምትሳደቡም ከወዲኹ ልብ ይስጣችኁ። አንደበታችኹ ጌታችሁን ይገልጣልና እንደማትሳደቡ ተስፋ አደርጋለው።😊
Jul 18, 2022What I notice from your question is that you don't clearly know what the holy spirit is. Long ago before the bible was there God him self used to speak to people's heart ,he still does. And the one thing that makes us speak out loud is that we reallyyyy want you to know about Jesus. You hate us so much even though you say he is your God. Why do you get angry and furious when we speak about Jesus on the streets?
Sep 03, 2026