#personal
ሰላም ቤተሰብ ልደት certificate ላይ የልደት ቀን በኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር የተጻፈው እና በነጮች የተጻፈው የአንድ ቀን ልዩነት አለው ? Passport ላወጣ ፈልገ ነበር እና እሱ ችግር አለው ወይ? ችግር ካለው እሱን የልደት certificate ላስቀይር ወይስ ሌላ አድስ የልደት certificate ላውጣ 😭🙆🏾♂️
Jul 18, 20224 engagements
ሰላም ቤተሰብ ልደት certificate ላይ የልደት ቀን በኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር የተጻፈው እና በነጮች የተጻፈው የአንድ ቀን ልዩነት አለው ? Passport ላወጣ ፈልገ ነበር እና እሱ ችግር አለው ወይ? ችግር ካለው እሱን የልደት certificate ላስቀይር ወይስ ሌላ አድስ የልደት certificate ላውጣ 😭🙆🏾♂️
Jul 18, 2022Mn mndnew ye ldet certificate lemawtat yemiyasfelgew please tell me ena yet endemiwetam
Jul 19, 2022Ask lay ateykm ende😳 Lemangnawm kebele hedeh new mtawetaw ezaw hedeh hulunm ynegruhal
Jul 19, 2022I had the same issue. You must apply for a new birth certificate.
Jul 19, 2022It can be corrected... mine had the wrong birth date in Gergorian calendar ... the birth date in Ethiopian calender was correct ... so they corrected it for me ...no need for a new birth certificate
Jul 19, 2022