Guys I need your help please?? ምን መሰላቹ በጣም የምወዳት የፍቅር ጓደኛ አለቺኝ እና አሁን አሁን በጣም ትችት ታበዛለች የማደርገው የምናገረው ሁሉ አይጥማትም ዝም ስልም ተኮፈስክ እባላለው በዚህ ምክንያት እሷን ማስደሰት በጣም ከባድ ሆኖብኛል እኔም እራሴን እያጣሁት ነው። ጥያቄዬ አንደኛ ለምን ይመስላቹሀል እንደዚ የምትሆነው ሁለተኛ እኔ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ??? ስለትብብራቹ ሁላቹንም አመሰግናለው!!
Jul 18, 2022ከላይ የተባለውም ይሁን ሌላ ብቻ የሆነ ምቾት ያልሰጣት ነገር ቢኖር ነው እንዲህ ምትሆንብህ 🤷🏼♂️ አንተ ማድረግ ያለብህ ደሞ እንዳልከው የፍቅር ጓደኛህ እስከሆነች ምንም መደባበቅ አያስፈልግም ግልፁን ንገራትና ጠይቃት ምን እንደሆነችና ከራሷ ምክንያቷን ለመስማት ሞክር፣ እንደተቀየረችብህም ትችት እያበዛችብህ እያስከፋችህ እንደሆነ ግልፁን ንገራት በግልፅ አውሩበት 👐
Jul 18, 2022