For Orthodox yemelaktoch photo man nw yanesachew lesew lij dibik aydelum ende?
Jul 18, 2022Yimeslegnal Bemeselegnina bedesalegni new . meselegn degmom desalegn
Jul 18, 2022For Orthodox yemelaktoch photo man nw yanesachew lesew lij dibik aydelum ende?
Jul 18, 2022Yimeslegnal Bemeselegnina bedesalegni new . meselegn degmom desalegn
Jul 18, 2022Manm photo yanesachw yelem wendeme if u mean the sele adhno enesu yetesalut abatoch betegelesulachw description nw even kidist selase mesel yetesalew yenebeyu hizqel description bemewsed nw u can check it on the bible if u want....so in short bedescription or betegelesulachw mexen nw yetesalut enji mulu germamogesachw aydelem like one painter said drawing emebrehan(dengel mariam) kenemulu kebrwa is like drawing the sun with it's light n heat which means it's an impossible thing to do
Jul 18, 2022Tekekel wendeme
Jul 18, 2022አመሰግናለሁ #HR እና #Mikopia! የጠየቅኩት... ነገሩ ከቀለም ዘረኝነት ጋ ተያይዞ ብዙ ስለሚወራበት ነው። "ለምን መልዐኩ ጥቁር ሆኖ ሰይጣን ነጭ አልሆነም?" አይነት ጥያቄ #HR 2ኛ ላይ በፃፍከው ነገር.. ስዕሎቹ ላይ የሚካኤልም ሆነ የሰይጣን ልብሳቸው ሳይሆን መልካቸው ነው ጥቁርና ነጭ የሆነው። እሱን እንደ ማስረጃ ባልቀበልህም እንደጥቅሉ ጥያቄዬን መልሳችሁልኛል። አመሰግናለሁ!
Jul 18, 2022ቅዱሳት ሥዕላት በእግዚአብሔር ትዕዛዝና ፈቃድ ተሥለው የእግዚአብሔር ስም በሚጠራበት ቦታ የሚቀመጡና ከሥዕሉ ባለቤት ተራዳኢነትንና በረከትን ለማግኘት የሚጠቅሙ የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታች ናቸው፡፡ ቅዱሳት ሥዕላት በአብያተ ክርስቲያናት ግድግዳ ፣ ሸራ ፣ በብራና ፣ በወረቀት ፣ በጨርቅ ወዘተ ላይ በቀለም የሚሳሉ በመዳሰስ የማይታወቁ ናቸው፡፡ ቅርጽ ወይም ምስል ከእነዚህ የተለየ ነው፡፡ በድንጋይ ፣ በእንጨት ፣ በብረታ ብረት ወዘተ የሚሰራ ነው፡፡ ቅዱሳት ሥዕላት የልዑል እግዚአብሔርን ፣ የእመቤታችንን ፣ የቅዱሳን መላዕክትንና የሌሎችን ቅዱሳን ፣ ጻድቃንና ሰማዕታትን ማንነትና ተራዳኢነት የሚገልጡ የመንፈሳውያንና ሰማያውያን በመሆናቸው ከሥጋው አለም (መንፈሳዊ መልእክት ከሌላቸው) ምስሎች ፈጽሞ ስለሚለዩና የሚወክሉትም አካል ቅዱስ ስለሆነ ቅዱሳት ሥዕላት ይባላሉ፡፡ ቅዱሣት መባላቸውም፡- ስጋዊውን ዓለም ከሚያንጸባርቁ ዓለማውያን ሥዕላት ፈጽመው የተለዩ በመሆናቸው ነው፡፡የቅዱሳኑ ቅድስና ሥዕላቱንም ቅዱሳት አሰኝቷቸዋል፡፡ሥዕላቱ በራሳቸው የሚያደርጉት ገቢረ ተአምራት ቅዱሳት አሰኝቷቸዋል፡፡ ስለ ስዕል ከብዙ በጥቂቱ ይኽን ካልን ዘንዳ ስለ መላዕክት ስዕል ነውና ጥያቄኽ ወደዛ ልለፍ። በቅድሚያ በቤተክርስቲያናችን የመላዕክት ስዕል እንጂ የመላዕክት ፎቶ የለም። መላዕክት ከባህሪያቸው አንጻር ከእሳት እና ከነፋስ ተፈጠሩ ይባል እንጂ ተፈጥሮአቸው ከምን እንደሆነ የሚያውቀው የፈጠራቸው አምላክ ብቻ ነው። እንደ ነፋስ ኃያል ፈጣን እንደ እሳትም ኃያል። ከነፋስ ነፍስ ትረቃለች ከነፍስም መላዕክት ይረቃሉ ከመላዕክትም ሥላሴ ረቂቅ ናቸው። ይኽ ማለት ፍጹም ረቂቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው። መላዕክት በእግዚአብሔር ፊት የሚጨበጥና የሚዳሰስ አካል አላቸው። የመላዕክት መርቀቅ ለሰው ልጅ ነው። ይሁንና በተፈጥሮአዊ አካላቸውም ልዩ ልዩ ቢሆኑም የሰው ልጆች በሚረዷቸው መልኩ ለሰው ልጆች አይገለጡም ማለት አይደለም። ሕዝቅኤል በፈለገ ኮቦር የተመለከተውን መመልከት የኦርናን አውድማ መንሽ ይዞ መጠጋት ይኽን ለመረዳት በር ይከፍታል።ለምሳሌ በትንቢተ ዳንኤል ላይ ካለው ብናነሳ ናቡከደነፆር በ3ቱ ደቂቅ ላይ የፈረደውን ፍርድ ተመልክተኽ መልዐኩ እንደምን አዳናቸው ካልክ በዛው ትንቢት መልኩን ገልጾልናል 4ተኛ ሆኖም ከመሀል ተገኝቷል።ዝርዝሩን ለልብ በመተው። በዚኽም አናንያን አዛርያን ሚሳኤልን ከእሳት ውስጥ አድርገን 4ተኛ ቅዱስ ገብርኤልን እንስላል። ገቢረ ተዓምሩን መሠረት በማድረግ።
Jul 18, 2022ye se'el adihno'n alama meredat alabek. Hasabu sewoch yeleyeyayu melektochin ke se'elu lay endiredu new. Lemesale kidus michael diabilosen regtot misalew alekanetun, satnael mewkun ye michaeln tebakinet besewoch amero west lemaskemet new.
Jul 18, 2022እኛም እኮ ከኦሪት ዘ ፍጥረት እስከ ራየ ዮሀንስ በደንብ አንብቡት በመጀመሪያ የምታምኑበትን የእምነት መፅሀፍ እየሱስ ክርስቶስ በእውነት የተናገረውን ያስተማረውን ለምን መትከተሉም የምንለው ለዛ ነው እኔ አምላክ ነኝ ሳይል በግድ አምላክ ነህ የላከኝን ፈቃድ እንጅ በእኔ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም ብሎ በግልፅ እየተናገረ የትንሳኤንም ቀን አላውቅም መላእክትም ቢሆኑ አያውቁም ኧረ ብዙ ነገር አለ አንብቡት ቅድሚያ
Jul 18, 2022Ende wendeme tadya endet nw tegeltew yemeyabesrut mnamn yetayalu eko enam abtochachen bayut begzybheri fekad yesalalu
Jul 18, 2022kdus lukas seali neber be raey yetayewn ye dngl maryamn msl slual
Jul 18, 2022Likas Doctorm sealim neber?
Jul 18, 2022😂😂😂 Protestant/tekawami pro max
Jul 19, 2022Melaktochen ayto miyawk yelem ende🤔 ...
Jul 19, 2022Lefetari kerb eyehonk setmeta melaekt yegeletsulkal, I don't want to brag about it but I have seen and Angel during a fasting time in a dream it was very amazing I've never seen a graceful creature like that.
Jul 18, 2022hulu miluat and mels alech......ye hone sa,ali Tegeltolet😂
Jul 18, 2022photo sayhon illustration new
Jul 18, 2022Yemin photo nw wendme?
Jul 18, 2022Begmt nw yetesalew
Jul 18, 2022