የምታውቁት ሲኒማ ቤት ቦታውና የብሩ መጠን ብትነግሩኝ አመሠግናለሁ
ይሄ ሁሉ ጊዜ ቆይተህ ሲኒማ ቤት የማታውቅ ከሆነ ጥሩ ልጅ ነህ! አርፈህ ትምህርትክን ተማር፤ እናም ለሃገራችን መፍትሔ ይዘህ ና!
Birish cinema eliana mall 150 normal 250 VIP