TanDolphin12359
#beauty
Selam endet nachu Zare sile ፀጉር ነው ምጠይካችሁ... ፀጉሬ አመዳም ሚባል colour ነው ያለው እና ተፈጥሮአዊ የሆነ ለፀጉር አሪፍ ነገር ንገሩኝ እስኪ በጌታ 🙏
Jul 16, 20224 engagements
Selam endet nachu Zare sile ፀጉር ነው ምጠይካችሁ... ፀጉሬ አመዳም ሚባል colour ነው ያለው እና ተፈጥሮአዊ የሆነ ለፀጉር አሪፍ ነገር ንገሩኝ እስኪ በጌታ 🙏
Jul 16, 2022I bet it looks great as it is
Jul 17, 2022Ret ena Rosemary arif new....guadegnaye tsegurua arif honolatal colorum tekurolatal.....yaw endeyesewu yleyayal gen mokriw atekelt slehone side effect aynorewm
Jul 17, 2022ጓደኞቼ ኣሪፍ ለውጥ አይተውበት እኔም የጀመርኩት ቅባት ኣለ። የጥቁር ኣዝሙድ oil ስላለው color ይመልሳል። ሌሎችም (Castor oio, Rosemary oil, tea tree oil) የመሳሰሉ ስላሉት ለብዙ ችግሮች ይሆናል። @That_human
Feb 07, 2023🥑👌👌
Jul 17, 2022