ለወንዶች ከ ወንዳወንድ (እንደወንድ ምትለብስ፣ምታወራ፣ ባጠቃላይ እንደወንድ አክት የምታረግ ሴት) እና ከሴታሴት(እንደሴት ምትለብስ፣ምታወራ...) ሴት የትኛዋን ትመርጣላችሁ? ባህሪያቸዉም ሆነ ሌላ ልዩነት ከሌላቸዉ ማለት ነዉ።
Jul 16, 2022እኔ እንደ ግሌ እንደ ወንድ አክት የምታደርግ ሴት በጣም ነዉ የምጠላው አግባብም ነዉ ብዬ አላስብም በቃ ወንድ ወንድ ነዉ ሴትም ሴት ናት ሌላ የተለየ አክት እና ፈጠራ አያስፈልግም
Jul 16, 2022