ሰላም ሰዎች ይህ ጥያቄ ለህግ ባለሞያዎች ነዉ ምን መሰላቹ አንዲት ልጅ ነበረች እና ፍቅር ጀመረኝ ከዛ በሁለት ወራት ውስጥ ፅንስ ተፈጥረ እና እኔ ሳላዉቅ ቤተሰቦቿ አወቁ ከዛን ልጁን እመን ወይም በመድፈር እንከሳልን አሉ እምቢ ስላቸዉ የፖሊስ መጥሪያ ሰጡኝ እኔም እሷም ተማሪ ነኝ እባካችሁ እርዳታ እፈልጋለሁ Be+💛
Jul 15, 2022ወሳኙ የሷ ምስክርነት ነው። የተለያዩ ምክንያቶችን በማቅረብ ይግባኝ ከተጠየቀ ግን ልጁ እስከሚወለድ ተጠብቆ የDNA ውጤት ላይ በመመሥረት ይሰጣል። ከዚ ሁሉ ግን ልጁ ያንተ መሆኑን ለምን አታምንም? የተፈጠረው ስህተት ቢሆንም እኮ ልጅ በረከት ነው።
Jul 16, 2022