#other
ሰላም ሰዎች MS በተባለ ህመም ምክንያት ከቤት ርቄ ሰርቶ መግባት አልችልም፣ህክምናውን ለማድረግ ደግሞ ገንዘብ ያስፈልገኛል ፤ በህመሙ ዙሪያ በፌስቡክም፣በቴሌግራም እና በዩቱብም (መልቲፕል ስክለሮሲስ) በሚል ግንዛቤውን ለማስፋት እሞክራለሁ፤እንደምታውቁት ዩቱዩብ ላይ በ MS ዙሪያ የተሰሩ ቪዲዎችን እለቃለሁ፤ እየወጣሁ ቀረፃዎችን መስራት ስለማልችል በዩቱዩብም ሆነ በሌላ ምን ምን ብሰራ ለህክምናዬም ሆነ ለሌላ ገቢ ማግኘት እችላለሁ ? ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በርቀት ፕሮግራም Accounting & finance ተመርቄአለሁ
Jul 15, 20225 engagements