Fkr516
#beauty
ሰላም ሰዎች ጭንቅላቴን ትንሽ ነካ ሳረገው ነዉ ሚያመኝ ሹሩባ መሰራት እያቃተኝ ነዉ በተለይ ሳበጥረው ከምለው በላይ ነዉ ሚያመኝ እና ምን ላርግ መፍትሄ ነግሩኝ
Jul 15, 20224 engagements
ሰላም ሰዎች ጭንቅላቴን ትንሽ ነካ ሳረገው ነዉ ሚያመኝ ሹሩባ መሰራት እያቃተኝ ነዉ በተለይ ሳበጥረው ከምለው በላይ ነዉ ሚያመኝ እና ምን ላርግ መፍትሄ ነግሩኝ
Jul 15, 2022Beka atnkiw
Jul 16, 2022Carrot oil tekebtesh abetri
Jul 17, 2022Pank teseriw
Jul 16, 2022Derket yehonal...kibe mekebat arif new mokriw
Jul 16, 2022