Anonyimous242.5
#other
#other Hi Guys እንዴት ነቹ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ውጪ ሀገር የሚኖር ዘመድ አለኝ እና እዛ በባሌም በቦሌም ብዬ ከሔድኩ እሱ እዛ እንደሚቀበለኝ ቃል ገብቶልኛል ማለት ወደሱጋር እጠፋለው ግን እሱ እኔን ለመውሰድ እንደማይተባበረኝ ነግሮኛል በራሴ ነው እዛ መሔድ ያለብኝ so እንዴት ልሂድ እስቲ ንገሩኝ የ plane ticket አቅሙ አለኝ የ Visa የ passport አቅሙ አለኝ ግን ያው እዛ ሔጄ hotel የመያዝ አቅም የለኝም አእስቲ የምን Visa ልሞክር በቀላሉ visa ማገኝበት መንገድ ? ምን ይሻለኛል አማክሩኝ Please 🙏🏼
Jul 15, 20223 engagements