Selam guys 1 teyake nbregn orthodox yhonachu melsulgn and sew ketedar wechi genegnunet bifetsem zemut nw tlk hatyat nw gn demo zemut mefetsemu endale hone yan tgbar yfetsemew klela haymanot kalew sew ga bihon lyunet alew zemut yaw zmut adl kmanm ga bihon
Jul 14, 2022ሁለቱም ዝሙት ነው ግን ከሌላ እምነት ተከታይ ጋር ሲሆም ክህደትን ይጨምራል። የሶምሶን ሥራ ዝሙት ባይሆንም ከእግዚአብሔር ወገን ያልሆነችውን ፍልስጤማዊቷን ዲና ማግባቱ ሶምሶንን ወደ ስህተት እና የእግዚአብሔር ምስጢር እስከማውጣት ያስደረሰው ሃጥያትን ሠራ። ሁለቱም ዝሙት ነው ግን ያ ደሞ ክህደትን ይጨምራል። Anyways, ይህ ሆኖ ከተገኘ ንሰሐ መግባት ብቸኛ መፍትሔው ነው።
Jul 15, 2022